![]() |
|
| አቋራጭ መመሪያ | ተግባር |
| Ctrl+A | ሁሉንም ንባብ ምረጥ |
| Ctrl+C | የተመረጠውን ንባብ ገልብጥ/አስታውስ |
| Ctrl+X | የተመረጠውን ንባብ ቀንስና (ቁረጥና) አስታውስ |
| Ctrl+P | የምታስታውሰውን ንባብ ለጥፍ/ሰካ |
| Home | ማጠቀሻውን ወደ ግልየት አንቀሳቅስ |
| End | ማጠቀሻውን ወደ ኃላፍ አንቀሳቅስ |
| Ctrl+Home | ማጠቀሻውን ወደ ግርጌ አንቀሳቅስ |
| Ctrl+End | ማጠቀሻውን ወደ ራስጌ አንቀሳቅስ |
| Ctrl+right-arrow | ማጠቀሻውን ወደሚቀጥለው ቃል አንቀሳቅስ |
| Ctrl+left-arrow | ማጠቀሻውን ወደ ኋላኛው ቃል አንቀሳቅስ |